Welcome To ANRS Bureau of Agriculture

  ግብርና ከማምረት በላይ ነው !       Agriculture is Beyond Production!
previous arrow
next arrow

የቢሮ ኃላፊ መልዕክት   


አማራ ክሌሌ በተፈጥሮ ጸጋ የታዯሇ፣ ሰፊ የቆዲ ስፋት ያሇው፣ ታታሪና ትጉህ ህዝብ ያሇበት፣
የከርሰ ምዴርና የገፀ ምዴር ባሇቤት የሆነ እና እስከ 2 ነጥብ 2 ሚሉዮን ሄ/ር መሬት በመስኖ
ሉሇማ የሚችሌ መሬት ያሇው፣ ሰፋፊ የሚታረስ መሬት ባሇቤት እስከ ከ6 ነጥብ 4 ሚሉዮን ሄ/ር
መሬት ሉታረስ የሚችሌ እና ከ30 ዓይነት በሊይ የተሇያዩ ሰብልችን ማምረት የሚችሌ ስነ ምህዲር
ያሇበት፣በእንስሳት ሃብት ሌማት ብዙ እምቅ አቅም ያሇው በአጠቃሊይ ክሌለ ሇግብርናው ሌማት
ዘርፍ በርካታ ያሌተነካ እምቅ ጸጋዎች የሚገኝበት ክሌሌ ነው፡፡ ይሁን እንጅ በክሌለ ሇበርካታ
ዓመታት የዘሇቀው የፖሇቲካ አሇመረጋጋት፣ የሰሊም እጦት፣ የአየር ንብረት ሇውጥ መዛባት ተከትል
ዴርቅና ጎርፍ ፣ዓሇማቀፋዊና ቀጠናዊ ችግሮች የሚፈራረቁበት አካባቢ ከመሆኑ የተነሳ የክሌለ
ህዝብ ዛሬም እንዯ ወትሮው ሇከፋ ችግር ሲጋሇጥ ቆይቷሌ፡፡ ይህን ተከትልም በአሁኑ ወቅት
የምግብ ዋስትናቸውን ያሊረጋገጡ የህብረተሰብ ክፍልች ቁጥር ቀሊሌ አይዯሇም፡፡                                             ተጨማሪ ያንብቡ

ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና ግብርና ቢሮ ኃላፊ

ርዕይ

በክልሉ በ2022 የተሸጋገረ ግብርና በመፍጠር የምግብና ስርዓተ-ምግብ ዋስትናው በቤተሰብ ደረጃ የተረጋገጠለት ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፤

ተልዕኮ

የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብትና የመስኖ ልማትን መሰረት በማድረግ ከዝናብ ጥገኝነት የተላቀቀ፤ ገበያ መርና ከስነ- ምህዳር ጋር የተጣጣመ የኩታ ገጠም አሰራር የሚከተል፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚደገፍ የኤክስቴሽን አገልግሎት በመስጠትና የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነት በማሳደግ የክልሉን አርሶ አደር የምግብ ዋስትናና ስርዓተ- ምግብ በቤተሰብ ደረጃ ማረጋገጥና ተጠቃሚ ማድረግ፡፡

እሴቶች

የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት እቅድ እሴቶች የልማት አርበኝነት ሙያዊ ብቃት (ተልዕኳችንን እና ርዕያችንን ለማሳከት እንሰራለን)፤ ቀጣይ ዕድገትን ለማረጋገጥ የማያቋርጥ ለውጥን ባህላችን እናደርጋለን፤ ለልዕለ ሐሳብ ተገዥነት (ግብርና የዕድገት መሰረት መሆኑን አጥብቀን እናምናለን)፤ አገልጋይነት (ተገልጋይን ለማርካት ከልብ እንሰራልን)፤ በውጤት መለካትን እናምናለን፤ የስራ ፍቅር፣ ከበሬታና መልካም ስነ-ምግባር እናጎለብታለን፤ ሴቶች፣ ወጣቶችና ልዩልዩ ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ቅድሚያ ሰጥተን እንሰራለን፤ ሕዝባዊ ወገንተኝነት (የህዝብ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን)፤ የስራ ጊዜን ባግባቡ ስራ ላይ እናውላለን፤ ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም (ቁጠባንና ኢንቨስትመትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እንፈጥራለን)፤

Region Area(1000Ha)
1
Land Area(1000Ha)​
1
Agriculture Area(1000Ha)​
1
Forest Coverage
1

ወቅታዊ ዜናዎች

Ademas integra metodologias de confianza de abrigar datos asi� como transacciones

Atane atender el estado de uso, cual acostumbran a incluir campos de apuesta El bono...

Enseguida, contaremos los Salvaguarda&B de cualquier tipo de descuento sobre pormenor

Muchos casinos online en compania de permiso sobre Chile ofrecen bonos carente deposito El bono...

Magnnifica con el fin de quienes solicitan la practica completa de apuestas y no ha transpirado juegos sobre casino en el momento en que el smartphone

Al ethcasinos.eu.com/es-es siguiente obligatoria y el Mercado unicamente debemos de accesar al hall primero, superior...

                                                           

  ግብርና ከማምረት በላይ ነው !       Agriculture is Beyond Production!

Our Partners

Scroll to Top